አማርኛ | English
ኢ ኤል ሲ ሲ ፦ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማዕከል
                                                       
የመካከለኛ ክፍሎች
ይህ ክፍል ለማን ነው? የመካከለኛ ክፍል ጦማሮች
በተለምዶ የሚጠቀሙባቸው የእንግሊዝኛ ቃላት ክምችት ስንት ደርሷል?
(በተለምዶ የሚጠቀሙባቸው የቃላት ክምችት ስንል፦ ሲናገሩ ወይንም ሲፅፋ ወዲያውኑኑ ወደ አዕምሮዎ የሚመጡትን ቃላት ለማለት ነው)
ምናልባት ከሁለት ሺህ እስከ ሦስት ሺህ የቃላት ክምችት በአዕምሮዎ ውስጥ ካለ በጣም ጥሩ ነው፤ እርስዎም የመካከለኛ ደረጃ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት አሎት ማለት ነው።
ቁጭ ብለው ስንት ቃላትን አውቃለሁ ብለው ወደ ቆጠራ እንዳይገቡ ፤ ቀላሉ መንገድ አንድ ሀሳብን ለመግለፅ ስንት ቃላት ያስፈልገኛል ሚለውን ማወቅ ነው ። ሃሳብን ለመግለፅ ከአንድ እስከ ሦስት ቃላት ብቻ ከበቃዎት ጥሩ ክምችት አዳብረዋል ማለት ሲቻል ፤ ግን ሙሉ ዓርፍተ ነገር መስራት ካለቦት ክምችቱ በቂ አይደለም!!!
ይህንን ክፍል ተቀላቅለው የቃላት ክምችቶን እስከ አምስት ሺህ ከማድረሶም በላይ ፡ የእንግሊዝኛ ቋንቋ አነጋገሮም የበለጠ የተገራና ጥራት ያለው እየሆነ ይመጣል።
እንግሊዝኛዎን ያጥሩ
ስልክ : +251 92 934 7160 ወይም +251 91 045 6695 ኢሜል : noelawise@gmail.com