አማርኛ | English
ኢ ኤል ሲ ሲ ፦ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማዕከል
                                                       
ከፍተኛ ክፍሎች
ይህ ክፍል ለማን ነው? የከፍተኛ ክፍል ጦማሮች
የሥራ አይነቶ ሁልግዜም እንግሊዝኛን በጥራት እንዲጠቀሙ የሚጠይቅ ይሆናል ፤ ምናልባት ዩኒቨርስቲ ውስጥ እያስተማሩ ይሆናል፣ ምናልባት ለተሰብሳቢዎች ንግግር ያደርጉ ይሆናል፣ ምናልባትም ራዲዮን ላይ ተወላጅ የእንግሊዝኛ ተናጋሪዎችን ቃለመጠይቅ ያደርጉ ይሆናል።
እንግሊዝኛዎ ቀላል እና ለሁሉም ግልፅ መሆን ይጠበቅበታል ፣ አነጋገሮ ደግሞ የማይጎረብጥ እና የምን ሀገር ተወላጅ መሆኖን የማያሳውቅ ይሆናል፣ የሚጽፉት ፅሁፍም ለአንባቢዎች ግልፅ እና ያልተዛባ ይሆናል።
እዚህ ደረጃ ክህሎቶን ለማድረስ ከፍተኛ የእንግሊዝኛ ክፍሎችን ይቀላቀሉ።
ማሳሰቢያ ፦ ይህንን ክፍል ጨረሱ ማለት እንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታዎን ማዳበር ማቆም አለቦት ማለት አይደላም ፤ ነገር ግን ከዚህ በኋላ ያለ አስተማሪ መቀጠል ይችላሉ ማለት ነው
ስልክ :+251 92 934 7160 ወይም +251 91 045 6695 ኢሜል : noelawise@gmail.com