የእንግሊዝኛ ችሎታዎን በጣም ዝቅ ወይንም በጣም ከፍ አድርገው ይመለከቱ ይሆናል ። እስኪ ብቅ ይበሉና የትኛው ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ተነጋግረን እንወቀው ።
በመጠኑ እንግሊዝኛ የሚናገሩ ነገር ግን በበቂ ሁኔታ እራስዎን መግለፅ የማይችሉ ከሆነ ፣ ወይንም ሲፅፉ በርካታ የሠዋሠው እና የፊደላት ግድፈት የሚፈፅሙ ከሆነ ፡ ምንግዜም ከመለስተኛ ክፍል ቢጀምሩ ይመከራል ፦ ከዛም ክህሎቶን እያጠናከሩ ይሄዳሉ ።
እንግሊዝኛዎን ወደሚቀጥለው ደረጃ ይውሰዱት