አማርኛ | English
ኢ ኤል ሲ ሲ ፦ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማዕከል
                                                       
የጀማሪ ክፍሎች
ይህ ክፍል ለማን ነው? የጀማሪ ክፍል ጦማሮች
የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎቶ በጣም ዝቅተኛ የሚባል ከሆነ ፣ ወይንም “ጆሮዬን ቢቆርጡኝ እንግሊዝኛ አልሰማም” የሚሉ ከሆነ ፣ ወይንም ሲፅፉ ፡ ሲያነቡ ፡ እና ሲናገሩ መሠረታዊ የሆነ ስህተት የሚፈፅሙ ከሆነ ይሄ ክፍል ለእርሶ ነው።
ቀስ ብሎ የሚራመድ ካሰበበት ይደርሳል
ይህ ክፍል ለልጆች በተለይ ይጠቅማል ፦ ከ6ተኛ ወይንም ከ8ተኛ ክፍል በታች ያሉ ተማሪዎች ቢማሩበት መልካም ነው።
የመማሪያ መጽሐፍትን ከትምህርት ቤቱ ያገኛሉ
ተሞክረው ፣ ተፈትሸው ውጤታማ እንደሚያደርጉ የታወቁ የማስተማሪያ መንገዶችን በመጠቀም ወደሚቀጥለው የቋንቋ ደረጃ እናሸጋግሮታለን።
እንግሊዝኛዎን ወደሚቀጥለው ደረጃ ይውሰዱት
ስልክ :+251 92 934 7160 ወይም +251 91 045 6695 ኢሜል : noelawise@gmail.com